እርሶ፣ ወይም ሌላ የሚያቀርቡት ሰው ከቁማር ጋር በተያያዘ ችግር ገጥሞት ይሆን? ድጋፍ ማግኘት ይችላሉ።

በነጻ በምንሰጠው ሚስጥሩ የተጠበቀ የተሌፎን አገልግሎት አማካኝነት ወደ ሰራተኞቻችን በመደወል ድጋፍ ማግኘት ይችላሉ። በቋንቋዎ የሚግባባዎት አስተርጓሚ ማዘጋጀት እንችላለን።

ይደውሉ1800 858 858.

ከቁማር ጋር በተያያዘ ችግር ለገጠማቸውአማርኛ ቋንቋ ተናጋሪዎች መፍትሄ ማግኘት የሚችሉባቸው ምንጮች

እስካሁን ድረስ ምን ማድረግ እንዳለቦት እርግጠኛ መሆን አልቻሉም? በቋንቋዎ የተዘጋጁ ምንጮችን ለምን አይመለከቱም። ለመክፈት የሚከተሉትን መጋጠሚያዎች ጠቅ ያድርጉ።